Create AI Video
Create AI Video

Welcome to National Law Firm

derbyonas
2024-05-13 04:00:20
የካፒታል market በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው። ካፒታ ማርኬት እንዴት ይሰራል ኢትዮጵያ የሰነደ ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1248/2013 ጀምሮ ለግብይቱ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያመቻች ቆይቶ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተረጋግጠዋል የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ባለስልጣን መቋቋም ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት አንደኛ በሀገሪቱ ውስጥ ካፒታል በማሰባሰብ የገንዘብ ርዓቱን በአዳዲስ ፈጠራዎች በመደገፍና ስጋቶችን የመጋራት አሠራርን በማስፋፋት የአገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያንቀሳቀስ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ማቋቋም በማስፈለጉሁለተኛ. ኢንቨስተሮችን ወይም ማንኛውም ማንኛውም አይነት ንግድ መነገድ የሚፈልግ ግለሰብን ለመጠበቅና ገበያው ፍትሃዊ ተአማኒ ቀልጠፋ እንዲሆን በማስፈለጉአዳዲስ የቢዝነስና ልዩ ልዩ የፈጠረ ሃሳብ ያላቸውን ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከህዝብ ካፒታል ለመሰብሰብ የሚፈልጉ ሰነደ ምእዋለ ንዋይ አውጪዎች የሚገዙበትን ወጥ የሆኑ መስፈርቶችን በህግ መደንገግ በማስፈለጉ ኢትዮጵያ የካፒታል ማርኬት ባለስልጣንን ማቋቋም አስፈለገዋል ማለት ነው

Related Videos