{"type":"video","version":"1.0","width":1080,"height":1920,"title":"Welcome to National Law Firm. - Animated Video By derbyonas - Mango Animate","description":"Welcome to National Law Firm. animation video uploaded by derbyonas. የካፒታል market በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው።   ካፒታ ማርኬት እንዴት ይሰራል ኢትዮጵያ የሰነደ ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 1248\/2013 ጀምሮ ለግብይቱ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ሲያመቻች ቆይቶ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተረጋግጠዋል የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ባለስልጣን መቋቋም ያስፈለገበት ዋነኛ ምክንያት አንደኛ  በሀገሪቱ ውስጥ ካፒታል በማሰባሰብ የገንዘብ ርዓቱን በአዳዲስ ፈጠራዎች በመደገፍና ስጋቶችን የመጋራት አሠራርን በማስፋፋት የአገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያንቀሳቀስ ዘመናዊ የካፒታል ገበያ ማቋቋም በማስፈለጉሁለተኛ. ኢንቨስተሮችን ወይም ማንኛውም ማንኛውም አይነት ንግድ መነገድ የሚፈልግ ግለሰብን ለመጠበቅና ገበያው ፍትሃዊ ተአማኒ ቀልጠፋ እንዲሆን በማስፈለጉአዳዲስ የቢዝነስና ልዩ ልዩ የፈጠረ ሃሳብ ያላቸውን ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከህዝብ ካፒታል ለመሰብሰብ የሚፈልጉ ሰነደ ምእዋለ ንዋይ አውጪዎች የሚገዙበትን ወጥ የሆኑ መስፈርቶችን በህግ መደንገግ በማስፈለጉ ኢትዮጵያ የካፒታል ማርኬት ባለስልጣንን ማቋቋም አስፈለገዋል ማለት ነው. Make your animation and host online for free!","url":"https:\/\/mangoanimate.com\/w\/wqwepcqtoepcmyz\/welcome-to-national-law-firm\/whwepbrytepbryt\/","author_name":"derbyonas","author_url":"https:\/\/mangoanimate.com\/homepage\/1ef10906-f6fd-63e8-85ea-f23c915625cf","provider_name":"Mango Animate","provider_url":"https:\/\/mangoanimate.com","thumbnail_url":"https:\/\/online.mangoanimate.com\/ai\/w\/124603220833660480\/1\/thumb.jpg","thumbnail_width":1080,"thumbnail_height":1920,"html":"<iframe src=\"https:\/\/mangoanimate.com\/w\/wqwepcqtoepcmyz\/welcome-to-national-law-firm\/whwepbrytepbryt\/?type=embed\" width=\"840px\" height=\"473px\" frameborder=\"0\" scrolling=\"no\" webkitAllowFullScreen mozallowfullscreen allowFullScreen><\/iframe>"}